Nehodí sa? Žiadny problém! U nás môžete do 30 dní vrátiť
S darčekovým poukazom nešliapnete vedľa. Obdarovaný si za darčekový poukaz môže vybrať čokoľvek z našej ponuky.
30 dní na vrátenie tovaru
ይህ መጽሐፍ የሚከተሉት ጥቅሞችን ያካትታል፡
- ውኃ ሀብት ትኩርት እንዲያገኝ በተለያየ መንገድ ያብራራል፣
- ዕውቀት ትኩረት እንዲያገኝ የተነትናል፣
- ዕራይና ተልዕኮን ይገልፃል፣
- ዋና ዋና የተፈጥሮ ሀብቶች የተተነተኑ ሲሆን ለዕድገት ትኩረት ሊኖራቸው እንደሚገባ ከወዲሁ ያበስራል፣
- ተዘጋጅተው የቀረቡትን የልጆችን መጽሐፍት ያብራራል፤
- ዝናብ ለመፈጠር 12 ዋና ዋና ምክንያቶችን ያበስራል፣
- ዝናብ ማዝነብ ምን መሆን እንዳለበት ይገልፃል፣
- 20 የህዳሴው ግድብ ጥቅሞችን አባርክቷል፣
- ስለ ዓባይ ግድብ፣ ጣና ሀይቅ እንቦጭ፣ ስንዴ ልማት፣ ችግኝ ተከላ፣ እርከን ሥራ፣ ወዘተ ሀሳብ ያቀርባል፣
- የዕድገት ሚስጢርን ለማሳወቅ ይሞክራል።