Nehodí sa? Žiadny problém! Tovar môžete vrátiť až do 30 dní
S darčekovým poukazom nešliapnete vedľa. Obdarovaný si za darčekový poukaz môže vybrať čokoľvek z našej ponuky.
Až 30 dní na vrátenie tovaru
ይህ መፅሐፍ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረቱ ሐሳቦችን የያዘ መፅሐፍ ሲሆን የሳይኮሎጂ ይዘት ያለው እና በተወሰነ መልኩ ልብ ወለድ የሆኑ ሐሳቦችን የያዘ ሳይንሳዊ የሆነ ልቦለድ ነው።
የመፅሐፉ ዋና ዓላማ ጥንካሬና ድክመታችንን በመለየት የሰው ልጅ በፍቅር፣ በእምነትና በተስፋ እየኖረ የስራና የአገር ፍቅር ኖሮት ሕይወቱ መምራት እንድንችል ታስቦ የተዘጋጀ መፅሐፍ ነው።
መፅሐፉ በሰባት ምዕራፎች እና አርዕስቶች የተቀነባበረ ሲሆን ለአንዳንድ ሐሳብ ወለድ ሐሳቦቼ የተለያዩ ማጣቀሻ መፅሐፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ እየተረጎምኩ ለማብራራት ሞክሪያለሁ።
Ahoj! Som Libroamiko, tvoj knižný radca.
Ako ti môžem pomôcť?